News Type : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና ሰጠ
Features : የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች ፣ የግዢ ቡድን መሪዎች እና ባለሞያዎች እንዲሁም ለውስጥ ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ።
በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና ሰጠ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች ፣ የግዢ ቡድን መሪዎች እና ባለሞያዎች እንዲሁም ለውስጥ ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ። በግዥና ንብረት ባለስልጣን የጥናትና አቅም ግንባታ ቡድን መሪ አቶ ጥበበ እሸቱ የተዘጋጀውን ሰነድ በማቅረብ ስልጠና የሰጡ ሲሆን የግዢና ንብረት አስተባባሪ አቶ ብዙነህ ሰሙ ተሳታፊዎችን አወያይተዋል።
By logging in you agree to our Terms and Conditions and Privacy Policy