የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News List

News Type : የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና መስጠቱን ቀጥሏል

Short Description : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ባለሙያዎች በየዙሩ ስልጠና እየሰጠ ሲሆን በዛሬው እለት ለጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ለፌዴራል ወንጀል ምርመራ እና ለዋና ኦዲተር እንዲሁም ለግዢና ንብረት ማስወገድ ባለሞያዎች ስልጠና ሰጥቷል።

News Type : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና ሰጠ

Short Description : የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬቶች ፣ የግዢ ቡድን መሪዎች እና ባለሞያዎች እንዲሁም ለውስጥ ኦዲተሮች ስልጠና ሰጠ።

News Type : በድሬደዋ አስተዳደር  በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ  ዙርያ እየተካሄደ ያለው የውይይት መድረክ ቀጥሏል

Short Description : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ ከ56 ተቋማት የግዢ ቡድን መሪ እና ባለሞያዎች ጋር የስልጠናና የውይይት መድረክ አካሄዷል።

News Type : በድሬደዋ አስተዳደር  በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ  ዙርያ የውይይት መድረክ ተካሄደ

Short Description : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዢና ንብረት ባለስልጣን በሚሻሻለው የግዢና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ላይ የስልጠናና የውይይት መድረክ ከ56 ተቋማት የፋይናንስ ግዥና  የንብረት ዳይሬክተሮች ጋር በዛሬው እለት አካሄዷል።

View More News

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166