የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ግዢና ንብረት ባለስልጣን

Dire Dawa Administration Public Procurement and Property Authority

News Type : የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ ስልጠና መስጠቱን ቀጥሏል

Features : በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ባለሙያዎች በየዙሩ ስልጠና እየሰጠ ሲሆን በዛሬው እለት ለጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ለፌዴራል ወንጀል ምርመራ እና ለዋና ኦዲተር እንዲሁም ለግዢና ንብረት ማስወገድ ባለሞያዎች ስልጠና ሰጥቷል።

News Details

በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የግዥና ንብረት ባለስልጣን ተሻሽሎ የፀደቀው የግዥ አዋጅ ለማስፈፀም በተዘጋጀው የግዥ መመሪያ ላይ በአስተዳደሩ ተቋማት ውስጥ ለሚገኙ ባለሙያዎች በየዙሩ ስልጠና እየሰጠ ሲሆን በዛሬው እለት ለጸረ ሙስና ኮሚሽን፣ለፌዴራል ወንጀል ምርመራ እና ለዋና ኦዲተር እንዲሁም ለግዢና ንብረት ማስወገድ ባለሞያዎች ስልጠና ሰጥቷል። በግዥና ንብረት ባለስልጣን የጥናትና አቅም ግንባታ ቡድን መሪ አቶ ጥበበ እሸቱ የተዘጋጀውን ሰነድ በማቅረብ ማብራርያ የሰጡ ሲሆን የግዢና ንብረት አስተባባሪ አቶ ብዙነህ ሰሙ ተሳታፊዎችን አወያይተዋል።

Contact us

ddppa@gmail.com
+251122132

+251121166